የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት

የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት

የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት

የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ከባቡር ጣቢያ ወደ ተለያዩ ሀገር ውስጥ የተለያዩ መዳረሻዎች የአፈር ማዳበሪያ ጭነት የማጓጓዝ አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማግኘት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ በዘርፉ የተሰማራችሁ የጭነት ትራንስፖርት ድርጅቶች የሚከተሉትን መስፈርቶች በማሟላት እንድትሳተፉ እንጋብዛለን፡፡

Cookies

This website uses cookies to ensure you get the best experience on our website.

Accept